ሐዋርያት ሥራ 16:14 NASV

14 ከሚያዳምጡትም ሴቶች መካከል ልድያ የምትባል አንዲት ሴት ነበረች፤ እርሷም እግዚአብሔርን የምታመልክና ከትያጥሮን ከተማ የመጣች የቀይ ሐር ነጋዴ ነበረች። ጌታም፣ ጳውሎስ የሚናገረውን በማስተዋል ትሰማ ዘንድ፣ ልቧን ከፈተላት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ሐዋርያት ሥራ 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ሐዋርያት ሥራ 16:14