7 እነሆ፤ በደመና ይመጣል፤የወጉት እንኳ ሳይቀሩ፣ዐይን ሁሉ ያየዋል፤የምድርም ሕዝቦች ሁሉ ከእርሱ የተነሣ ዋይ ዋይ ይላሉ።አዎ! ይህ ሁሉ ይሆናል፤ አሜን።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 1
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 1:7