ራእይ 13:8 NASV

8 ዓለም ከተፈጠረ ጀምሮ በታረደው በግ የሕይወት መጽሐፍ ላይ ስሞቻቸው ያልተጻፈ የምድር ሰዎች ሁሉ ለአውሬው ይሰግዳሉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ ራእይ 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ ራእይ 13:8