1 ዜና መዋዕል 11:20 NASV

20 የኢዮአብ ወንድም አቢሳ የሦስቱ አለቃ ነበረ። እርሱም ጦሩን አንሥቶ ሦስት መቶ ሰዎች ገደለ፤ ከዚህም የተነሣ እንደ ሦስቱ ሁሉ ዝነኛ ሆነ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 11:20