1 ዜና መዋዕል 11:19 NASV

19 ከዚያም “ይህን ከማድረግ እግዚአብሔር ይጠብቀኝ፤ ይህ በሕይወታቸው ቈርጠው የሄዱትን የእነዚህን ሰዎች ደም እንደ መጠጣት አይደለምን?” አለ። ይህን ለማምጣት በሕይወታቸው ቈርጠው ስለ ነበር፣ ዳዊት ሊጠጣው አልፈለገም።ሦስቱ ኀያላን ሰዎች የሠሩት ይህንን ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 11:19