1 ዜና መዋዕል 12:22 NASV

22 ሰራዊቱም እንደ እግዚአብሔር ሰራዊት እስኪሆን ድረስ፣ ዳዊትን ለመርዳት በየዕለቱ ብዙ ሰዎች ይጎርፉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 12:22