1 ዜና መዋዕል 12:23 NASV

23 እግዚአብሔር ለዳዊት በገባለት ቃል ኪዳን መሠረት የሳኦልን መንግሥት አንሥተው ለእርሱ ለመስጠት ዳዊት ወደሚገኝበት ወደ ኬብሮን የመጡት ሰዎች ቍጥር ይህ ነው፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 12:23