1 ዜና መዋዕል 14:14 NASV

14 ዳዊትም እንደ ገና እግዚአብሔርን ጠየቀ። እግዚአብሔርም እንዲህ ሲል መለሰለት “ዙሪያውን ከበህ በሾላው ዛፍ ፊት ለፊት አደጋ ጣልባቸው እንጂ በቀጥታ ወደ ላይ አትውጣ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 14:14