1 ዜና መዋዕል 14:15 NASV

15 በሾላው ዐናት ላይ የሰልፍ ድምፅ ስትሰማ ወዲያውኑ ለጦርነት ውጣ፤ ይህም የፍልስጥኤማውያንን ሰራዊት ለመምታት እግዚአብሔር በፊትህ ወጥቶአል ማለት ነውና።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 14:15