1 ዜና መዋዕል 15:12 NASV

12 እንዲህ አላቸው፤ “እንግዲህ እናንተ የሌዋውያን ቤተ ሰብ አለቆች ስለ ሆናችሁ፣ እናንተና ወንድሞቻችሁ ሌዋውያን ራሳችሁን ቀድሱ፤ ከዚያም የእስራኤልን አምላክ የእግዚአብሔርን ታቦት ወዳዘጋጀሁለት ቦታ አምጡ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 15:12