1 ዜና መዋዕል 15:20 NASV

20 ዘካርያስ፣ ዓዝኤል፣ ሰሚራሞት፣ ይሒኤል፣ ዑኒ፣ ኤልያብ፣ መዕሤያና በናያስ ደግሞ በአላሞት ቅኝት መሰንቆ ይገርፉ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 15:20