1 ዜና መዋዕል 15:24 NASV

24 ካህናቱ ሰበኒያ፣ ኢዮሣፍጥ፣ ናትናኤል፣ ዓማሣይ፣ ዘካርያስ፣ በናያስና አልዓዛር በእግዚአብሔር ታቦት ፊት መለከት ይነፉ ነበር። ዖቤድኤዶምና ይሒያ ደግሞ የታቦቱ በር ጠባቂዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 15:24