1 ዜና መዋዕል 15:25 NASV

25 ስለዚህ ዳዊት የእስራኤል ሽማግሌዎችና የሻለቃው አዛዦች የእግዚአብሔርን የቃል ኪዳኑን ታቦት ከዖቤድኤዶም ቤት በደስታ ለማምጣት ሄዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 15:25