1 ዜና መዋዕል 18:3 NASV

3 ከዚህም በላይ ዳዊት በኤፍራጥስ ወንዝ አጠገብ የነበረውን ግዛት ለመቈጣጠር በሄደ ጊዜ፣ የሱባን ንጉሥ አድርአዛርን እስከ ሐማት ድረስ ዘልቆ ወጋው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:3