1 ዜና መዋዕል 18:4 NASV

4 ዳዊትም አንድ ሺህ ሠረገላ፣ ሰባት ሺህ ፈረሰኛና ሃያ ሺህ እግረኛ ወታደር ማረከ፤ አንድ መቶ የሠረገላ ፈረሶች ብቻ አስቀርቶ የቀሩትን ቋንጃቸውን ቈረጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 18

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 18:4