1 ዜና መዋዕል 2:3 NASV

3 የይሁዳ ወንዶች ልጆች፤ዔር፣ አውናን፣ ሴሎም፤ እነዚህን ሦስቱን ከከነዓናዊት ሚስቱ ከሴዋ ወለደ። የበኵር ልጁ ዔር በእግዚአብሔር ፊት ክፉ ሰው ሆነ፤ እግዚአብሔርም ቀሠፈው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 2

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 2:3