1 ዜና መዋዕል 20:1 NASV

1 ነገሥታት ለጦርነት በሚሄዱበት በጸደይ ወራት፣ ኢዮአብ የጦር ሰራዊቱን እየመራ ሄዶ የአሞናውያንን አገር አጠፋ፤ ወደ ራባትም ሄዶ ከበባት፤ ዳዊት ግን ኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር። ኢዮአብም ራባትን ወግቶ አፈራረሳት፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 20

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 20:1