1 ዜና መዋዕል 21:15 NASV

15 እንዲሁም እግዚአብሔር ኢየሩሳሌምን እንዲያጠፉ መልአክ ላከ፤ መልአኩ ሊያጠፋትም ሲል እግዚአብሔር አይቶ ስለሚደርሰው ጥፋት አዘነ፤ ሕዝቡን የሚያጠፋውንም መልአክ፣ “እጅህን መልስ” አለው። የእግዚአብሔርም መልአክ በኢያቡሳዊው በኦርና ዐውድማ አጠገብ ቆሞ ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:15