1 ዜና መዋዕል 21:22 NASV

22 ዳዊትም፣ “በሕዝቡ ላይ የወረደው መቅሠፍት እንዲወገድ ለእግዚአብሔር መሠዊያ እሠራ ዘንድ ዐውድማህን ልውሰደው፤ ሙሉውን ዋጋ እከፍልሃለሁ” አለው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:22