23 ኦርናም ዳዊትን፣ “እንዲሁ ውሰደው፤ ጌታዬ ንጉሥ ደስ ያለውን ያድርግ፤ እነሆ፤ ለሚቃጠል መሥዋዕት በሬዎቹን፣ መውቂያ በትሮቹን ለማቀጣጠያ ዕንጨት፣ ስንዴውን ደግሞ ለእህል ቍርባን እንዲሆን እሰጣለሁ፤ ሁሉንም እኔ እሰጣለሁ።” አለ።
ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 21
ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 21:23