1 ዜና መዋዕል 22:8 NASV

8 ነገር ግን ከእግዚአብሔር እንዲህ የሚል ቃል መጣልኝ፤ “አንተ ብዙ ደም አፍስሰሃል፤ ብዙ ጦርነትም አድርገሃል፤ በፊቴ በምድር ላይ ብዙ ደም ያፈሰስህ ስለ ሆነ አንተ ለስሜ ቤት አትሠራልኝም፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:8