1 ዜና መዋዕል 22:9 NASV

9 ነገር ግን የሰላምና የዕረፍት ሰው የሆነ ልጅ ትወልዳለህ፤ በየአቅጣጫው ካሉ ጠላቶቹ ዐሳርፈዋለሁ፤ ስሙም ሰሎሞን ይባላል። በዘመኑም ለእስራኤል ሰላምንና ጸጥታን እሰጣለሁ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 22

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 22:9