1 ዜና መዋዕል 23:9 NASV

9 የሰሜኢ ወንዶች ልጆች፤ሰሎሚት፣ ሐዝኤል፣ ሐራን፤ ባጠቃላይ ሦስት ናቸው።እነዚህ የለአዳን ቤተ ሰብ አለቆች ናቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 23

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 23:9