1 ዜና መዋዕል 29:19 NASV

19 ትእዛዞችህን፣ ደንብህንና ሥርዐትህን እንዲጠብቅ፣ እኔ ባዘጋጀሁለት ነገሮች ታላቅ ሕንጻ ለመሥራት እንዲችል፣ ለልጄ ለሰሎሞን ፍጹም ፈቃደኝነት ስጠው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:19