1 ዜና መዋዕል 29:20 NASV

20 ከዚያም ዳዊት ለመላው ጉባኤ፣ “አምላካችሁን እግዚአብሔርን ወድሱት” አላቸው። ስለዚህ የአባቶቻቸውን አምላክ እግዚአብሔርን ወደሱ፤ በእግዚአብሔር በንጉሡም ፊት ተደፍተው ሰገዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 29

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 29:20