1 ዜና መዋዕል 5:1 NASV

1 የእስራኤል የበኵር ልጅ የሮቤል ልጆች፤ ሮቤል የበኵር ልጅ ቢሆንም፣ የአባቱን መኝታ ስላረከሰ፣ የብኵርና መብቱ ለእስራኤል ልጅ ለዮሴፍ ልጆች ተሰጥቶአል። ከዚህም የተነሣ ትውልዱ የበኵርነቱን ተራ ይዞ ሊቈጠር አልቻለም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 5:1