1 ዜና መዋዕል 5:20 NASV

20 በጦርነቱም ላይ ወደ እግዚአብሔር ጮኸው ስለ ነበር፣ በውጊያው ረዳቸው፤ አጋራውያንንና የጦር አጋሮቻቸውን ሁሉ አሳልፎ ሰጣቸው፤ ስለ ታመኑበትም ጸሎታቸውን ሰማ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 5

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 5:20