1 ዜና መዋዕል 7:7 NASV

7 የቤላ ወንዶች ልጆች፤ኤሴቦን፣ ኦዚ፣ ዑዝኤል፣ ኢያሪሙት፣ ዒሪ፤ ባጠቃላይ አምስት ሲሆኑ፣ የቤተ ሰብ አለቆች ናቸው፤ በትውልድ ሐረግ መዝገባቸው ሃያ ሁለት ሺህ ሠላሳ አራት ተዋጊ ሰዎች ተመዝግበዋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 1 ዜና መዋዕል 7

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 1 ዜና መዋዕል 7:7