1 ብንያም የበኵር ልጁን ቤላን፣ሁለተኛ ልጁን አስቤልን፣ ሦስተኛ ልጁን አሐራን፣
2 አራተኛ ልጁን ኖሐን፣ አምስተኛ ልጁን ራፋን ወለደ።
3 የቤላ ወንዶች ልጆች እነዚህ ነበሩ፤አዳር፣ ጌራ፣ አቢሁድ፣
4 አቢሱ፣ ናዕማን፣ አሖዋ፣