2 ዜና መዋዕል 1:1 NASV

1 አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ስለ ነበር፣ እጅግም ስላገነነው፣ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በመንግሥቱ ላይ ተደላድሎ ተቀመጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:1