2 ዜና መዋዕል 1:11 NASV

11 እግዚአብሔርም ሰሎሞንን እንዲህ አለው፤ “የልብህ መሻት ይህ ስለ ሆነ፣ ብልጥግናና ሀብት ወይም የጠላቶችህን ነፍስ ወይም ረጅም ዕድሜ ስላልጠየቅህ፣ ነገር ግን ባነገሥሁህ ሕዝቤ ላይ የምትገዛበትን ጥበብና ዕውቀት ስለ ጠየቅህ፣

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:11