2 ዜና መዋዕል 1:5 NASV

5 ይሁን እንጂ የሆር ልጅ፣ የኡሪ ልጅ ባስልኤል የሠራው መሠዊያ በገባዖን በእግዚአብሔር ማደሪያ ድንኳን ፊት ለፊት ይገኝ ነበር፤ ስለዚህ ሰሎሞንና ጉባኤው ይህንኑ ፈለጉ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:5