2 ዜና መዋዕል 1:9 NASV

9 አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ሆይ፤ ያነገሥኸኝ ብዛቱ እንደ ትቢያ በሆነ ሕዝብ ላይ ስለ ሆነ፣ ለአባቴ ለዳዊት የሰጠኸው ተስፋ ይጽና።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 1

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 1:9