2 ዜና መዋዕል 10:10 NASV

10 አብሮ አደጎቹም ወጣቶች እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ “ለጠየቊህ ሕዝብ፤ ‘አባትህ በላያችን ከባድ ቀንበር ጫነብን፤ አንተ ግን ቀንበራችንን አቅልልልን’ ለሚሉህ እንዲህ በላቸው፤ ‘ትንሿ ጣቴ ከአባቴ ወገብ ይልቅ ትወፍራለች፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 10:10