2 ዜና መዋዕል 10:18 NASV

18 ንጉሥ ሮብዓም የገባሮች ኀላፊ የነበረውን አዶራምን ላከው፤ እስራኤላውያን ግን በድንጋይ ወግረው ገደሉት። ንጉሥ ሮብዓም ግን እንደምንም ብሎ ሰረገላው ላይ በመውጣት ወደ ኢየሩሳሌም ሸሽቶ አመለጠ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 10:18