2 ዜና መዋዕል 10:6 NASV

6 ከዚያም ንጉሥ ሮብዓም፣ “ለዚህ ሕዝብ ምን እንድመልስለት ትመክሩኛላችሁ?” በማለት አባቱ ሰሎሞን በሕይወት ሳለ ያገለገሉትን የእስራኤልን ሽማግሌዎች ጠየቃቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 10

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 10:6