2 ዜና መዋዕል 11:1 NASV

1 ሮብዓም ኢየሩሳሌም በደረሰ ጊዜ፣ እስራኤልን ወግተው መንግሥቱን ወደ ሮብዓም እንዲመልሱ ከይሁዳና ከብንያም ቤት አንድ መቶ ሰማንያ ሺህ ወታደሮች ሰበሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 11:1