2 ዜና መዋዕል 11:14 NASV

14 ኢዮርብዓምና ልጆቹ ሌዋውያኑን ከእግዚአብሔር የክህነት አገልግሎት ስላባረሯቸው ሌዋውያኑ ማሰማሪያ ቦታቸውንና ንብረታቸውን ሁሉ ትተው ወደ ይሁዳና ወደ ኢየሩሳሌም መጡ፤

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 11:14