2 ዜና መዋዕል 11:21 NASV

21 ሮብዓም መዓካን ከሌሎቹ ሚስቶቹና ቁባቶቹ ይልቅ አብልጦ ወደዳት። ባጠቃላይ ዐሥራ ስምንት ሚስትና ስልሣ ቁባት፣ ሃያ ስምንት ወንድና ሥልሳ ሴት ልጆች ነበሩት።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 11:21