2 ዜና መዋዕል 11:23 NASV

23 ከወንዶች ልጆቹም ጥቂቱን በይሁዳና በብንያም አውራጃዎች እንዲሁም በተመሸጉት ከተሞች ስለ ሾማቸው፣ ዘዴኛነቱን አሳይቶአል። የሚያስፈልጋቸውን በብዛት ሰጣቸው፤ ብዙ ሚስቶችም አጋባቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 11

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 11:23