2 ዜና መዋዕል 12:15 NASV

15 ሮብዓም በዘመነ መንግሥቱ ያከናወናቸው ተግባሮች ሁሉ ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ ድረስ ነቢዩ ሸማያ በጻፈው የታሪክ መዝገብና በባለ ራእዩ አዶ በዘገበው የትውልድ ሐረግ ታሪክ የሚገኝ አይደለምን? በሮብዓምና በኢዮርብዓም መካከል የማያቋርጥ ጦርነት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 12:15