2 ዜና መዋዕል 12:5 NASV

5 ከዚህ በኋላ ነቢዩ ሸማያ ወደ ሮብዓምና ሺሻቅን ፈርተው በኢየሩሳሌም ወደ ተሰበሰቡት ወደ እስራኤል መሪዎች መጥቶ፣ “እግዚአብሔር እንዲህ ይላል፤ ‘እናንተ ትታችሁኛል፤ ስለዚህ እኔም በሺሻቅ እጅ ትቼአችኋለሁ’ ” አላቸው።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 12

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 12:5