2 ዜና መዋዕል 13:12 NASV

12 እግዚአብሔር ከእኛ ጋር ነው፤ መሪአችንም እርሱ ነው። መለከት የያዙ ካህናቱም የጦርነቱን ድምፅ በእናንተ ላይ ያሰማሉ። እናንተ የእስራኤል ሰዎች ሆይ፤ አይቀናችሁምና፣ ከአባቶቻችሁ አምላክ ከእግዚአብሔር ጋር አትዋጉ።”

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 13:12