2 ዜና መዋዕል 13:2 NASV

2 በኢየሩሳሌም ተቀምጦም ሦስት ዓመት ገዛ። እናቱ ሚካያ ትባላለች፤ እርሷም የገብዓ ተወላጅ የኡርኤል ልጅ ነበረች።በአብያና በኢዮርብዓምም መካከል ጦርነት ነበር።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 13:2