2 ዜና መዋዕል 13:7 NASV

7 የሰሎሞን ልጅ ሮብዓም ገና ሕፃን ሳለ፣ ምንም ማድረግ በማይችልበትና እነርሱንም ለመቋቋም አቅሙ በማይፈቅድለት ጊዜ የማይረቡ ጥቂት ወሮበሎች በዙሪያው ተሰበሰቡበት፣ በረቱበትም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 13

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 13:7