2 ዜና መዋዕል 14:8 NASV

8 አሳ ታላላቅ ጋሻና ጦር የያዙ ሦስት መቶ ሺህ የይሁዳ ሰዎች እንዲሁም ጋሻና ቀስት የያዙ ሁለት መቶ ሰማንያ ሺህ የብንያም ሰዎች ነበሩት፤ እነዚህ ሁሉ ብርቱ ተዋጊዎች ነበሩ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 14

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 14:8