2 ዜና መዋዕል 15:2 NASV

2 እርሱም አሳን ሊገናኘው ወጣ፤ እንዲህም አለው፤ አሳ፣ እናንተም ይሁዳና ብንያም ሁሉ ሆይ፤ አድምጡኝ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ጋር ስትሆኑ፣ እርሱም ከእናንተ ጋር ይሆናል፤ ብትፈልጉት ይገኝላችኋል፤ ብትተውት ግን፣ ይተዋችኋል።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:2