2 ዜና መዋዕል 15:9 NASV

9 አምላኩ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር መሆኑን ባዩ ጊዜ፣ ከእስራኤል ብዙ ሰዎች እርሱን ተጠግተው ነበር፤ እርሱም ይሁዳንና ብንያምን እንዲሁም ከኤፍሬም፣ ከምናሴና ከስምዖን መጥተው ከእነርሱ ጋር የተቀመጡትን ሰበሰበ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 15

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 15:9