2 ዜና መዋዕል 16:12 NASV

12 አሳ በነገሠ በሠላሳ ዘጠነኛው ዓመት እግሮቹን ክፉኛ ታመመ፤ ሕመሙ ቢጸናበትም እንኳ፣ በዚያ ሁሉ ሕመም የባለ መድኃኒቶችን እንጂ የእግዚአብሔርን ርዳታ አልፈለገም።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 16:12