2 ዜና መዋዕል 16:14 NASV

14 በዳዊት ከተማ ከዐለት አስፈልፍሎ ለራሱ ባሠራውም መቃብር ቀበሩት። በቅመማ ቅመምና በልዩ ልዩ ጣፋጭ ሽቱዎች በተሞላ ቃሬዛ ላይ አኖሩት፤ ስለ ክብሩም ትልቅ እሳት አነደዱ።

ሙሉ ምዕራፍ ማንበብ 2 ዜና መዋዕል 16

ዐውደ-ጽሑፍ ይመልከቱ 2 ዜና መዋዕል 16:14